Minnesota Secretary Of State - የት ነው የምመርጠው? በምርጫ ወረቀቴ ላይ ምንድነው ያለው? (Where do I vote and what's on my ballot?)
Skip to main content

የት ነው የምመርጠው? በምርጫ ወረቀቴ ላይ ምንድነው ያለው? (Where do I vote and what's on my ballot?)


የሚኖሩበትን ኣድራሻ በማስገባት፡ የት ሂደው መምረጥ እንዳለቦት ለማወቅ ይችላሉ። እንዲሁም ለምርጫ የቀረቡት ሰዎች/ ዕጩዎች እነማን እንደሆኑና ምርጫዎ ላይ ምልክት እንዲያደርጉ የሚቀርቡትን የምርጫ ጥያቄዎችን ለማየት ለዓይነት የሚሆንዎ ወረቀት ማግኘት ይችላሉ።

የክፍለሃገር ወይም የመላው ሃገር ምርጫዎች ከመካሄዳቸው ከ45 ቀናት በፊት ጀምሮ መረጃ ይለጠፋል። የኣካባቢ ምርጫዎች በሚካሄዱበት ወቅት ግን ይህ መረጃ ላይገኝ ይችላል።