Minnesota Secretary Of State - Amharic
Skip to main content

ምርጫ በሚኖሶታ (Voting in Minnesota - Amharic)


 

 

ለመምረጥ ተመዝገቡ

ማነው መምረጥ የሚችለው፡ የምርጫው ቀን ከመድረሱ በፊትና በምርጫው ዕለት እንዴት ለመምረጥ መመዝገብ እንደሚቻል

 

በምርጫው ቀን መምረጥ

የምርጫ ቀኖች፡ እንዴት መምረጥ እንደሚቻል፡ ለመራጮች የሚደረግ እገዛ፡ የመራጭ መብቶች

 

ለመመረጥ ያሉት ሌሎች መንገዶች

በኣካል ተገኝተው ለማይመርጡና ከቀኑ በፊት ለሚመርጡ በሚሰጥ የምርጫ ወረቀት ኣስቀድመው ይምረጡ፡ በውትድርናው ዓለም ወይም በውጭ ኣገር ካሉ፡ምርጫዎን በፖስታ በመላክ እንዴት መምረጥ እንደሚቻል

 

የት ነው የምመርጠው?

የት ቦታ ሂደው መመረጥ እንደሚችሉ እወቁ፡የክፍለሃገር ወይም የመላው ሃገር ምርጫ በሚካሄድበት ወቅት፡ ምርጫው ከሚካሄድበት 45 ቀናት በፊት ጀምሮ ስለ ምርጫው መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

 

በምርጫ ወረቀቴ ላይ ምን ኣለ?

ለዓይነት የሚሰጥ የምርጫ ወረቀትዎን በመመልከት ዕጩዎቹ እነማን መሆናቸውንና ድምጾን መስጠት ያለቦትን የጥያቄዎች ዝርዝር ይመልከቱ።

2022 የምርጫ ቀናት

ቀደም ብለው ይመጡ

  • ከሰኔ 24 እስከ ነሀሴ 8 ድረስ በፖስታ ወይም በአካል ይምረጡ።
  • ሀምሌ 18፡ በቀዳሚ የምርጫ ቀን ጊዜ ለመቆጠብ ከሐምሌ 18 በፊት አስቀድመው ይመዝገቡ።

ቀዳሚ ምርጫ

  • ማክሰኞ ነሀሴ 9 (አስፈላጊ ከሆን)

ቀደም ብለው ይመጡ

  • ከመስከረም 23 እስከ ህዳር 7 ድረስ በፖስታ ወይም በአካል ይምረጡ።
  • ጥቅምት 18፡ በቀዳሚ የምርጫ ቀን ጊዜ ለመቆጠብ ከጥቅምት 18 በፊት አስቀድመው ይመዝገቡ።

የምርጫ ቀን 

  • ማክሰኞ ህዳር 8

 

በ 2021 የምርጫ ቀን የድምጽ መስጫ ላይ ያለው ምንድነው?

 መራጮች በድምጽ መስጫቸው ላይ ከእነዚህ ተወዳዳሪዎች አንድ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑ ሊኖራቸው ይችላል፡

• የካውንቲ ባለሥልጣናት
• የከተማ ባለሥልጣናት
• የትምህርት ቤት ቦርድ አባላት
• የመንደር ባለሥልጣናት
• የአካባቢ የድምጽ መስጫ ጥያቄዎች