ምርጫ በሚኖሶታ (Voting in Minnesota - Amharic)
ማነው መምረጥ የሚችለው፡ የምርጫው ቀን ከመድረሱ በፊትና በምርጫው ዕለት እንዴት ለመምረጥ መመዝገብ እንደሚቻል
የምርጫ ቀኖች፡ እንዴት መምረጥ እንደሚቻል፡ ለመራጮች የሚደረግ እገዛ፡ የመራጭ መብቶች
በኣካል ተገኝተው ለማይመርጡና ከቀኑ በፊት ለሚመርጡ በሚሰጥ የምርጫ ወረቀት ኣስቀድመው ይምረጡ፡ በውትድርናው ዓለም ወይም በውጭ ኣገር ካሉ፡ምርጫዎን በፖስታ በመላክ እንዴት መምረጥ እንደሚቻል
የት ቦታ ሂደው መመረጥ እንደሚችሉ እወቁ፡የክፍለሃገር ወይም የመላው ሃገር ምርጫ በሚካሄድበት ወቅት፡ ምርጫው ከሚካሄድበት 45 ቀናት በፊት ጀምሮ ስለ ምርጫው መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
ለዓይነት የሚሰጥ የምርጫ ወረቀትዎን በመመልከት ዕጩዎቹ እነማን መሆናቸውንና ድምጾን መስጠት ያለቦትን የጥያቄዎች ዝርዝር ይመልከቱ።
2022 የምርጫ ቀናት
ቀደም ብለው ይመጡ
ቀዳሚ ምርጫ
ቀደም ብለው ይመጡ
የምርጫ ቀን
በ 2021 የምርጫ ቀን የድምጽ መስጫ ላይ ያለው ምንድነው?
መራጮች በድምጽ መስጫቸው ላይ ከእነዚህ ተወዳዳሪዎች አንድ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑ ሊኖራቸው ይችላል፡
• የካውንቲ ባለሥልጣናት
• የከተማ ባለሥልጣናት
• የትምህርት ቤት ቦርድ አባላት
• የመንደር ባለሥልጣናት
• የአካባቢ የድምጽ መስጫ ጥያቄዎች